Monday, May 24, 2021

መርሃችን መሆን ያለበት - አሜሪካን በጠ/ሚ/ር ዓቢይም፣በጀዋር መሐመድም፣በሽመልስ አብዲሳም፣በደብረፅዮንም፣ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ላይም በማንም ላይ እጇን እንድታነሳ አንፈቅድም።የውስጥ ጉዳይ የውስጣችን ነው!  

ሰው ነህ -ሮፍናን 
(ከስር ተጭነው የትውልዱን ድምፅ ያድምጡ)


No comments:

የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም በምፅዋ የኢትዮጵያ የባሕር በር ላይ እጅ አልሰጥም ብለው ያፈሰሱት ደም ዛሬም በባሕሩ ዳር ላይ ይጣራል።

በአስመራ የተወለዱት የኮሞዶር ጌታቸው ባለቤት፣በአዲስ አበባ የተወለዱት ልጆቻቸው ዛሬ ላይ ሆነው የሚነግሩን አለ  ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።