ጉዳያችን / Gudayachn
ሚያዝያ 10/2010 ዓም (አፕሪል 18/2018)
''ክርስቲያን በሁለት ሰይፍ የተሳለ ነው።በመንፈሳዊ ሕይወትም ፊት አውራሪ በስራውም ጎበዝ መሆን አለበት'' አርቲስት መሰረት መብራቴ
አርቲስት መሰረት መብራቴ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀዳሚ ከሚባሉ አንስት ተዋናይ ውስጥ ነች።መሰረት በኪነጥበቡ ዓለም ጠንካራ ስብዕና፣ የጎላ ኢትዮጵያዊ ለዛ እና መልካም ስነ ምግባር የሕይወቷ ፍልስፍናዎች እንደሆኑ በተለያዩ ጊዜ በሰጠቻቸው ቃለ መጠይቆች ገልጣለች።ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ የድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው ወንድም ከሆነው ከአቶ ዘውዱ ሽባባው ጋር የጋብቻ ስነስርዓቷን ፈፅማለች።ሰይፉ ፋንታሁን በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ቃለ መጠይቅ አድርጎላት ነበር።
የቃለ መጠይቁን ሙሉ ቃል እና የአርቲስት መሰረትን መንፈውሳዊ መዝሙር በተከታታይ ከእዚህ በታች ያዳምጡ።
ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com

የአርቲስት መሰረት መብራቴ መንፈሳዊ መዝሙር
ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com
No comments:
Post a Comment