በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤ/ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቭዥን ስርጭት የጀመረበትን አንደኛ ዓመት አከበረ።የካቲት 30/2006 ዓም ይህንኑ በዓል ባከበረበት ወቅት የማኅበሩ የሚድያ ክፍል ኃላፊ ዲያቆን ዶ/ር መርሻ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ ማኅበሩ የቴሌቭዥን ስርጭቱን ወደ 24 ሰዓት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን ከመግለፃቸውም በላይ የእራሱ የቴሌቭዥን ጣብያ መኖር አስፈላጊነትን አስምረውበታል።
ዜናውን የማኅበሩ ጋዜጣ 'ስምዐ ፅድቅ' ጋዜጣ በመጋቢት/2006 የዘገበውን ከእዚህ በታች ይመልከቱ።
ዜናውን የማኅበሩ ጋዜጣ 'ስምዐ ፅድቅ' ጋዜጣ በመጋቢት/2006 የዘገበውን ከእዚህ በታች ይመልከቱ።
No comments:
Post a Comment