Friday, April 26, 2013

በቤንሻንገል ክልል መተከል ዞን በጵሪ ቀበሌ ተፈናቅለው በድጋሚ ተመለሱ የተባሉ የአማራ ተወላጆች የደረሰባቸውን በደል ለሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ሲገልጹ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቀቀ።ቪድዮውን ይመልከቱ።Semayawi party (Ethiopia opposition party) leaders visiting Benshangul region where thousands of Ethiopians were looted and evicted because they are only from Amhara ethnic.(Vidio)

በቤንሻንገል ክልል መተከል ዞን በጵሪ ቀበሌ ተፈናቅለው በድጋሚ ተመለሱ የተባሉ የአማራ ተወላጆች የደረሰባቸውን በደል ለሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ሲገልጹ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቀቀ።ቪድዮውን ይመልከቱ።

Semayawi party (Ethiopia opposition party) leaders  visiting 

Benshangul region where thousands of Ethiopians were looted and evicted because they are only from Amhara ethnic.(Vidio)



ክፍል አንድ

ክፍል ሁለት


No comments:

የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም በምፅዋ የኢትዮጵያ የባሕር በር ላይ እጅ አልሰጥም ብለው ያፈሰሱት ደም ዛሬም በባሕሩ ዳር ላይ ይጣራል።

በአስመራ የተወለዱት የኮሞዶር ጌታቸው ባለቤት፣በአዲስ አበባ የተወለዱት ልጆቻቸው ዛሬ ላይ ሆነው የሚነግሩን አለ  ሙሉ ቪድዮውን ይከታተሉ።