በ ኤርትራ አስመራ ትናንት ጥር 14/2005 ዓም ከ ሁለትመቶ የማያንሱ ወታደሮች የ ቴሌቭዥን እና ራድዮ ጣቢያውን ተቆጣጥረው የታሰሩ እስረኞች እንዲፈቱ እና የ 1990 ዓም ህገ መንግስት እንዲከበር ጠይቀዋል። ይህንኑ ዜና ሮይተር፣ኤ ኤፍ ፒ እና ኤሮ ኒውስን ጨምሮ በ አጭሩ ዘግበውታል።
ከምሽቱ 4 ሰዓት አልፎ የተላለፈው የ ኤርትራየ እንግሊዝኛው የ ቴሌቭዥን ፕሮግራም ምንም ነገር እንዳልሆነ ቀጥታ ሌሎች ዜናዎችን ማስተላለፉ እና አለም ስለሚያወራው ጉዳይ ምንም አለማውራቱ አስገራሚ ትዕይንት ነበር።
ጉዳዩ ግን ተለያዩ የ ዜና ዘገባዎች እንዲህ ቀርቧል።
1/ ኤሮ ኒውስ
2/ አልጀዝራ
3/ ቴክ ኔትዎርክ ኒውስ
1 comment:
I AM JUST WACHING THE NEWS. THIS IS DICTATORS THE LAST AND MOST STAGE i.e Coupd'eta!
Post a Comment