ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Thursday, January 10, 2013

ጋዜጠኛ አበበ ገላው የ ሥራ ታሪክ ባጭሩ እና የ ኦስሎ ፍረደም ፎረም ንግግር (ቪድዮ)

ጋዜጠኛ አበበ ገላው በ ኖርዌይ ዋና ከተማ በሚገኘው ዝነኛው ''ፍሪደም ፎረም'' አዳራሽ ንግግር አድርጎ ነበር::  ''ፍሪደም ፎረም'' በ አለም ላይ እጅግ ዝነኛ እና ለ ሰው ልጅ መብት ለ ዲሞክራሲ እራሳቸውን የሰጡ ሰዎች ንግ ግር የሚያደርጉበት መድረክ ነው። ፍሪደም ፎረም በድረ ገፁ ላይ ስለ አበበ የስራ ልምድ በጥቂቱ ከገለፀው ውስጥ:-

-  አዲስ አበባ የተወለደው ጋዜጠኛ አበበ ገላው የጋዜጠኝነት ሙያውን የጀመረው ከ20 አመታት በፊት ነበር፣
- 19995 ዓም እኤአ ''Addis Express'' ጋዜጣ መስራች ነበር፣
- ከ1996 እስከ 1998 ዓም እኤአ በመንግስት የሚታተመው የኢትዮጵያ ሄራልድ እንግሊዝኛ ጋዜጣ ከፍተኛ ሪፖርተር እና አምደኛ ሆኖ ለሁለት አመታት ሰርቷል፣
- 2000 እስከ 2004 ዓም እኤአ ለንደን የሚገኘው ''የአፍሪካ ጤና'' ላይ የሚሰራው ራድዮ ጣብያ ለአራት አመታት አገልግሏል፣
- እንግሊዝ አገር የሚታተመው ''New vision'' የተሰኘው ስደተኞች ላይ የሚያተኩር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሰርቷል፣
- ከ2006 ዓም እኤአ ጀምሮ ''Addis Voice'' የተሰኘው ድረ-ገፅ መስራች እና አምደኛ ነበር፣
- ፅሁፎቹ በበርካታ ስመ ጥር ጋዜጦች ታትመዋል ከእዚህ ውስጥ The Wall Street Journal, USA Today, The Guardian, The Far East Review, the Stanford Report, and Global Integrity’s ይገኙበታል።
- አበበ ገላው የኢሳት ራድዮ እና ቴሌቭዥን መስራች ጋዜጠኞች ውስጥ አንዱ ነው።



ምንጭ:- ኦስሎ ''ፍሪደም ፎረም'' (http://www.oslofreedomforum.com/speakers/abebe_gellaw.html)

''Gellaw was born in Addis Ababa, Ethiopia. After earning his undergraduate and graduate degrees, he began his career in journalism in 1993 as a freelance writer focusing on human rights and political issues. In 1995, he was one of the founding editors of the independent newspaper Addis Express, which was forced by the government to close in early 1996. Gellaw was a senior reporter and columnist for the Ethiopian Herald, the only English daily in the country, from 1996 to 1998, after which he was exiled to the United Kingdom.
Gellaw started his work in London as a radio producer and broadcaster for Health Africa. From 2000 to 2004, he was managing editor of New Vision, a UK-based refugee e-journal. Since 2005, he has been a regular contributor and columnist for major Ethiopian online media outlets. In 2006, Gellaw founded Addis Voice, a popular Ethiopian online current affairs journal published in both Amharic and English. Addis Voice serves as a multimedia platform that spreads uncensored news, commentaries, and analyses that are otherwise uncirculated in Ethiopia. Since its launch in 2006—a year that saw the closure of 13 newspapers and the trials of nearly 20 journalists for treason in Ethiopia—Addis Voice has published thousands of news stories, commentaries, and other multimedia content.
Gellaw is the recipient of a number of awards for his work in journalism. His op-eds, articles, and interviews appear in many publications, including The Wall Street Journal, USA Today, The Guardian, The Far East Review, the Stanford Report, and Global Integrity’s The Corruption Notebooks 2008, a book written by leading journalists around the word that focuses on corruption and abuses of power.''

2 comments:

Anonymous said...

Enamesegnalen for sharing the History.Keep it up!!!

Anonymous said...

Abebe ye Ethiopia qurt lij new. Abebe ena Ethiopia le zelalem yinuru!!!!

የመጀመርያዋ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዝዳንት የነበሩት ክብርት አምባሳደር ሣህለወርቅ ዘውዴን በክብር አለመሸኘት የኢትዮጵያን ክብር ብቻ ሳይሆን ለሴት ልጅ ያለንን የክብር ልኬት የሚያሳይ ነው።

የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሣህለወቅ ዘውዴ ጉዳዩ የዲሞክራሲ ባሕላችን ያኋልዮሽ ጉዞ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። የኢትዮጵያ ታዳጊ ሴትና ወንድ ልጆች የምናስተምራቸው ምንድን ነው? የመጀመርያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሲሰናበቱ እንዴት...