Saturday, October 15, 2022

''የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከማንም የበለጠ ሆደሰፊና ልበሰፊ ቤተክርስቲያን ነች።ቤተክርስቲያን በተስፋፋችባቸው ቦታዎች ሁሉ የማንንም ብሔረሰብ ባሕሉን ቋንቋውን አልተጋፋችም'' ከመልአከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ጋር አዲስ አበባ የተደረገ አዲስ ቃለ መጠይቅ

ምንጭ = MK TV



No comments:

የክፍለዘመናችን የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማማ መለኪያ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ጉባዔ ነገ በአዲስ አበባ ይከፈታል። ህልውናችን፣መጪው ስልጣኔያችን፣ሰላማችን እና ዕድገታችን በእዚህ ጉባዔ ውጤትና ሒደት ይወሰናል።

Foto : Fana digital  የቻልን በሀሳብ እና በጸሎት፣ ያልገባን እና የተምታታብን ደግሞ እኪገባን በዝምታ በመቆየት ኢትዮጵያን እናግዛት። ========= ጉዳያችን ልዩ ========= ኢትዮጵያ ሐምሌ 8፣2018 ዓም...