ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Saturday, October 15, 2022

''የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከማንም የበለጠ ሆደሰፊና ልበሰፊ ቤተክርስቲያን ነች።ቤተክርስቲያን በተስፋፋችባቸው ቦታዎች ሁሉ የማንንም ብሔረሰብ ባሕሉን ቋንቋውን አልተጋፋችም'' ከመልአከ ኤዶም ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ጋር አዲስ አበባ የተደረገ አዲስ ቃለ መጠይቅ

ምንጭ = MK TVNo comments:

ክቡር ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ትናንት በጽሑፍ ዛሬ ደግሞ በቀጥታ ንግግር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተላለፉት መልዕክት ፍጹም ኢትዮጵያዊ እና ታሪካዊ መልዕክት የያዘ ነው።በአጽንኦት ማዳመጥ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ፋንታ ነው።

 ከሃሰተኛ ዩቱበር ተንታኞች እራስን ለመጠበቅ ከምንጩ አድምጦ በተሰጠን አዕምሮ ተጠቅመን ማገናዘብ፣ ጤናማ አስተሳሰብ ነው። የዛሬውን የንግግራቸው እና የትናንቱን የጽሑፍ መልዕክት፣ ሁለቱንም በቪድዮ እና ኦድዮ ከስር ያገኛሉ...