Sunday, December 3, 2017

የኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ በመጪው ቅዳሜ በወቅቱ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የሲቪክ እና የፖለቲካ ድርጅቶች ሚና በሚል ርዕስ የውይይት መርሃ ግብር አዘጋጅቷል። በዝግጅቱ ዙርያ እና መድረኩ ማን ነው? በሚል ርዕስ ከድርጅቱ አስተባባሪዎች ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (ቪድዮ )

የኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ ማን ነው ?
በመጪው ቅዳሜ ሊዘጋጅ የታሰበው  ሕዝባዊ ውይይት ምን ላይ ያተኩራል? 


ጉዳያችን GUDAYACHN 
 www.gudayachn.com

No comments:

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is in turmoil in Athens, Greece.

His Holiness Abune Mathias I, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, met with Greece's Ambassador to Ethiopia, Antonios Sg...