Monday, January 26, 2015

የትናንቱ ዕሁድ ጥር 17/2007 ዓም በኢትዮጵያ ሰላማዊ ትግል ታሪክ ውስጥ በኢህአዲግ/ወያኔ ከተፈፀሙት ፋሽሽታዊ ድርጊቶች ውስጥ ሌላው በታሪክ ሲዘከር የሚኖር ቀን ነው።የሰባት ወር ነፍሰ ጡር ወ/ሮ እጥፍ ወርቅ ሆን ተብሎ ሆዷ ላይ በፖሊሶች ተረገጠች (የነፍሰ ጡሯን የጣር ድምፅ ያዳምጡ-ኦድዮ)





ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...