የካቲት 11/2005 ዓም ህወሓት 38ኛ ዓመቱን ያከብራል።አቶ ኃይለማርያምም ለስብሰባው መቀሌ መግባታቸውን የ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በ ዜና እወጃው ላይ ተናግሯል።
አቶ ገብረ መድህን አርአያ የቀድሞው የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ ስለ ህወሃት ይናገራሉ።
''በ 1977 ዓም በነበረው ድርቅ የ ህወሃት አመራር የ ትግራይ ህዝብ እየሞተ አለም በሙሉ ለትግራይ ህዝብ የረዳውን እህል አመራሩ ሸጠው። ህወሓት ግን ለ ማሌ ሊግ ምስረታ ሸብ ረብ እንል ነበር ------ማሌ ሊግ የተመሰረተው ለድርቅ የመጣውን እህል ተሸጦ በ ሰላሳስድስት ሚልዮን ብር ነበር-----''አቶ ገብረ መድህን ከተናገሩት።
አቶ ገብረመድህን ህወሓት በ ሃውዘኑ እልቂት እጁ ነበረበት ይላሉ።(ቪድዮውን ይመልከቱ)።ከ ኢ ሳ ት የሳምንቱ እንግዳችን ፕሮግራም የተወሰደ።
አቶ ገብረመድህን ህወሓት በ ሃውዘኑ እልቂት እጁ ነበረበት ይላሉ።(ቪድዮውን ይመልከቱ)።ከ ኢ ሳ ት የሳምንቱ እንግዳችን ፕሮግራም የተወሰደ።
No comments:
Post a Comment