Pages

Pages

Friday, December 7, 2012

“መለስ ከመቃብራቸው እየገዙ ነው። ግን ይህ እስከመቼ ይዘልቅ ይሆን?..''መለስ በሌለበት ህዋሃት አንጎሉን አጥቷል'' - ሬኔ ለፎንት (ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ)

ሬኔ ለፎንት በ 1960ዎቹ ጀምሮ ከ ሳሃራ በታች በተለይ ስለ አፍሪካ ቀንድ በመፃፍ የታወቁ ናቸው። በ እዚሁ የ አፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ለ ታዋቂዎቹ የ ፈረንሳይ ጋዜጦች ''ለሞንድ''(Le Monde)፣''ለሞንድ ዲፕሎማቲክ'' (Le Monde diplomatique) እና ለ  ''ኖቭል ኦብሰርቫቱር ''(Le Nouvel Observateur) በ ሪፖርተርነት ሰርተዋል። በ 1975 ዓም ''Ethiopia: an heretical revolution'' የተሰኘ መፅሐፍ ፅፈዋል።
መፅሐፉን በ እዚህ ሊንክ ከ ''አማዞን'' ማዘዝ ይችላሉ።
(http://books.google.no/books?vid=ISBN0862321549&redir_esc=y)

ሬኔ ለፎንት ኢትዮጵያን በተመለከተ ለ አሜሪካ ድምፅ ራድዮ የ አማርኛው አገልግሎት  በ እዚህ ሳምንት  ጥልቅ ትንተና ሰጥተዋል።በ ኢትዮጵያ ጉዳይ ከ ሰላሳ አመት ሲያጠና የነበረ ሰው የሚናገራቸው ነገሮችን ማቃለል የሚቻል አይመስለኝም።ሬኔ ለፎንት በ እዚህ መግለጫቸው ''መለስ በሌለበት ህዋሃት አንጎሉን አጥቷል'' ብለዋል ።ስለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ሹመት፣ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ስለ መጪው የ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ወዘተ አንስተዋል።
 ከእዚህ: በታች ያለውን ሊንክተጭነው ቃለምልልሱን:ያዳምጡ።(ሁለቱን ቃለመጠይቆች ለማዳመጥ ሊንኩን ከከፈቱ በኋላ  ማጫወቻዎች በተራ ይጫኑ) :-

ክፍልአንድ
 http://amharic.voanews.com/content/meles-rules-from-beyond-the-grave-part-1-12-04-12/1558576.html

ክፍል ሁለት 
http://amharic.voanews.com/content/rene-lefort-voa-peter-heinlein-part-2/1559339.html

 


No comments:

Post a Comment

አስተያየትዎን እዚህ ላይ ይስጡ