Friday, December 5, 2025

ዓለም በሦስተኛው የዓለም ጦርነት ዋዜማ ላይ ትመስላለች// Peace to our world

No comments:

በጠ/ሚ/ዐቢይና ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ላይ በውሸት ወሬ የዘመቱት አፈ-ጊንጦች በቴዲ አፍሮ ዘፈን ሊሸሸጉ ሲሞክሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየሳቀባቸው ነው።

ጠ/ሚ/ዐቢይ አሕመድ እና ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ክብረት በታላቁ የዓባይ ግድብ ምርቃት ቀን። ======== ጉዳያችን ምጥን ======== አፈ ጊንጥነቱ እና የውርደት ካባው አፈ ጊንጥነት የሚለውን ቃል ለነገር ሰሪዎች እንዲመጥን ...