ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Thursday, July 21, 2022

ከ30 በላይ መጻሕፍት ጽፏል፣መላው ዓለምን ከአውስትራልያ እስከ ብራዚል፣ከደቡብ አፍሪካ እስከ ሰሜን አውሮፓ ያውቃቸዋል።አሁን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ እና የተዋካዮች ምክር ቤት አባል፣ ሙሓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በያዝነው ሳምንት በወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ዝርዝር ሁኔታዎች ላይ የሰጡት ማብራርያ በሁለት ክፍል ቪድዮዎች ይመልከቱ።

ቪድዮው ከኢኤምኤስ ዩቱብ የተገኘ ነው።

ክፍል አንድ


ክፍል ሁለት 





No comments:

''አክቲቪዝም ከጆርናሊዝም'' የደባለቀባቸው ዩቱበሮች በአማራ ክልል የሚፈሰው የመከላከያ እና የአማራ ክልል ህዝብ ደም አልታያቸው ብሏል። በኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሊባሉ ይገባል።

የሰው ደም እየፈሰሰ መከላከያና የአማራ ክልል ታጣቂ ኃይል አይነጋገር የሚሉት በውጪ ሀገር ሶፋ ላይ የተቀመጡት መሆናቸውን ልብ ይሏል። የሰላም ንግግሮችን ለማጣጣል የሚሞክሩትን አጥብቀን መቃወም ኢትዮጵያዊ የውዴታ ግዴታችን ...