Friday, April 9, 2021

ኢትዮጵያዊነታችንን እና አንድነታችንን ይዘን በአንድነት እንድንጓዝ አደራ እላለሁ -ብፁዕ አቡነ ኤልያስ በኢትዮጵያ ኦ/ ተ/ ቤ/ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በስዊድን እና ስካንዲኒቭያን ሀገሮች ሊቀጳጳስ ዛሬ ሚያዝያ 1/2013 ዓም 'በዓለም ዙርያ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ' በሚል ርዕስ ስር መልዕክት አስተላልፈዋል።

ብፁዕ አቡነ ኤልያስ በኢትዮጵያ ኦ/ ተ/ ቤ/ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና በኖርዲክ ሀገሮች ሊቀጳጳስ  










No comments:

በግሪክ የምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ዛሬም ከምንጊዜውም በላይ የቅዱስ ሲኖዶስን የአፈጻጸም ጥብቅ ክትትል ትፈልጋለች።በሺህ የሚቆጠሩ ምእመናን ችግር ላይ ናቸው።

በጥንታውቷ ግሪክ ዋና ከተማ ከአቴንስ ወጣ ብሎ  ከስድስት ሺህ ካሬ በላይ ስፋት ያለው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስም የተገዛው ገዳም ============= ጉዳያችን ልዩ ሪፖርት ============= ኢት...