Saturday, September 15, 2018

የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት እና አመራሮች ድርጅቱ ከንቅናቀነት ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት እንዲቀየር ወስነዋል።ፓርቲው በዘር ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ ሳይሆን በዜግነት ላይ የተመሰረተ እና የኢትዮጵያውያን መብት በክልል እንዳይገደብ የሚያደርግ ይሆናል።ፕሮፌሰር ብርሃኑ ዛሬ ባህርዳር ላይ ያደረጉት ንግግር። (ቪድዮ)


ጉዳያችን/Gudayachn
መከረም 6/2010 ዓም (ሴፕቴምበር 16/2018 ዓም)




ጉዳያችን GUDAYACHN 
 www.gudayachn.com

No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...