Photo South Sudan News Agency -Negotiating teams in a past session, Addis Ababa, Ethiopia. Photo credit: Larco Lomayat
የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞች የተኩስ አቁም ለማድረግ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ተስማሙ።አዲስ አበባ ላይ በውይይት ላይ የነበሩት የደቡብ ሱዳን መንግስት እና አማጽው የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቸር ደጋፊዎች ባደረጉት ውግያ ከግማሽ ሚልዮን ያላነሰ ሕዝብ ተሰዷል።ይህ ከጥቂት ሰዓታት በፊት የተደረሰበት ስምምነት በ 24 ሰዓታት ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን ይጠይቃል።ስምምነቱ ምን ያህል እንደሚፀና ወደፊት የምናየው ይሆናል።
በደቡብ ሱዳን ጉዳይ የአካባቢው ሃገራት የተለያየ ጎራ መያዛቸውን ሰሞኑን የታዘብነው ጉዳይ ነው። ጉዳያችን ጡመራ ችግሩ በተፈጠረ ሰሞን የዩዌሪ ሙሴቨን እጃቸውን መንከር ቀድማ አትታ የነበረ መሆኑ ይታወሳል። ይህንን ሊንክ ከፍተው ያንብቡ።
ትናንት ምሽት ቁልፏን ከተማ ቦርን ተቆጣጠሩ።ኢትዮጵያና ዑጋንዳ በደቡብ ሱዳን አንፃር (ጉዳያችን አጭር ዘገባ ታህሳስ 10/2006 ዓም)http://gudayachn.blogspot.no/2013/12/102006.html
ስለ ዛሬው ስምምነት የደቡብ ሱዳን ዜና ወኪል የዘገበው አጭር ዜና ከእዚህ በታች ያንብቡ።በነገራችን ላይ የደቡብ ሱዳን ዜና አገልግሎት በጦርነቱ ወቅት የሚዘግበው ዘገባ በጣም አስገራሚ እና ሚዛናዊ ለመሆን የጣረ ነበር።
South Sudan Warring Factions Sign Ceasefire in Ethiopia
Addis Ababa, January 23, 2014 (SSNA) -- The government of South Sudan and rebels have signed “cessation of hostilities” accord in the Ethiopian capital, Addis Ababa.
The deal requires the two warring factions to stop the ongoing fighting. The agreement is expectd to take effect in 24 hours.
Taban Deng Gai, head of the rebels' team said he hopes the agreement will create peace in South Sudan.
"These two agreements are the ingredients to create an environment for achieving a total peace in my country", Gai told AFP.
Peace talks will resume on the 7th of February 2014, the South Sudan News Agency has learned.
More details soon…
source - http://www.southsudannewsagency.com/news/breaking-news/south-sudan-warring-factions
Gudayachn Blog

No comments:
Post a Comment