Sunday, June 19, 2016

´´ማኅበረ ቅዱሳንን የሚወቅሱት ትክክለኛ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ይስፋፋ ስላለ ነው።´´ አቡነ መቃርዮስ በውጭ ከሚገኘው ሲኖዶስ የኩቤክ ካናዳ፣አውስትራልያ፣ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ

´´ማኅበረ ቅዱሳንን የሚወቅሱት ትክክለኛ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ይስፋፋ ስላለ  ነው።ቤተ ክርስቲያን ሰው ታድሳለች እንጂ ሰው ቤተ ክርስቲያንን ሊያድስ አይችልም።ማኅበረ ቅዱሳንም ያለው የተበላሸው ነገር ይስተካከል። ´ፕሮቴስታንታዊ´ ተሃድሶ ከቤተ ክርስቲያን መጥፋት አለበት ነው።ይህ ትክክል ነው።´´ አቡነ መቃርዮስ በውጭ ከሚገኘው ሲኖዶስ የኩቤክ ካናዳ፣አውስትራልያ፣ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ

ኢሳት ሰኔ 12/ 2008 ዓም


ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

በጠ/ሚ/ዐቢይና ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ላይ በውሸት ወሬ የዘመቱት ''አፈ-ጊንጦች'' በቴዲ አፍሮ ዘፈን ሊሸሸጉ ሲሞክሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየሳቀባቸው ነው።

ጠ/ሚ/ዐቢይ አሕመድ እና ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ክብረት በታላቁ የዓባይ ግድብ ምርቃት ቀን። ======== ጉዳያችን ምጥን ======== አፈ ጊንጥነቱ እና የውርደት ካባው ''አፈ ጊንጥነት'' የሚለውን ...