ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Thursday, December 8, 2016

ሰበር ዜና - የምግብ ዋጋ 100% በሚባል ደረጃ ጨመረ። አጠቃላይ ዋጋ ግሽበትም ጨምሯል Breaking News - Inflation rose at higher percent in Ethiopia. Food price increased nearly to 100% comparing to the previous month

ጉዳያችን / Gudayachn
ህዳር 30፣2009 ዓም ( December 9,2016)
=========================
¨ በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ባለፈው ወር ከነበረበት  5.6  በእዚህ ወር ወደ  7.0 ፐርሰንት አሻቅቧል። የምግብ ዋጋም  በጥቅምት ወር ከነበረበት 3.4 ወደ 6.1 ወጥቷል።¨  ሮይተርስ የስታትስቲክስ ቢሮን ጠቅሶ ህዳር 29፣2009 ዓም እንደዘገበው።

¨ Inflation rose to 7.0 percent in November from 5.6 percent the previous month. Food inflation rose to 6.1 percent in November from 3.4 percent in October.¨ Routers January 8,2016


ጉዳያችን GUDAYACHN 

 www.gudayachn.com

ህወሓት ሰሜን ወሎ ራያን ወርሮ የገጠር ወረዳዎችን እየዘረፈ ነው። ህዝብ ሲዘረፍ እና በአስር ሺዎች ሲፈናቀሉ የመንግስት የፖለቲካም ሆነ የወታደራዊው አመራሮች ዝምታቸው ከተጠያቂነት አያድናቸውም።

በሰሞኑ የህወሓት ወረራ ቆቦ ተፈናቅለው የገቡ የሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች  በከፊል ፎቶ፡ ቢቢሲ ሚያዝያ 20፣2024 እኤአ ''ቅጥ አምባሩ የጠፋው'' የፕሪቶርያው ውል   ''ስኩዌር ዋን&#...