Thursday, February 11, 2016

እኛ ማነን? ማኅበራዊ ዕሴት (ሶሻል ካፒታል)

ከማይዳሰሰው ሐብታችን ውስጥ አንዱ እና ዋናው ማኅበራዊ ዕሴት ነው። ማኅበራዊ ዕሴታችን በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድቷል። የማኅበራዊ ዕሴት በከፍተኛ ደረጃ መጎዳት አደገኛ የመበታተን አደጋ ያስከትላል።በመሆኑም ማኅበራዊ ዕሴትን መንከባከብ ማለት አገርን መንከባከብ እና መጠበቅ መሆኑን መገንዘብ ይገባል።

Source: - ESAT TV


ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is in turmoil in Athens, Greece.

His Holiness Abune Mathias I, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, met with Greece's Ambassador to Ethiopia, Antonios Sg...