የግብፅ ኦርቶዶክስ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ፕሬዝዳንት ሞርሲን ከስልጣን ለማውረድ በተቃዋሚዎች በተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ አንፃር እንዲህ ብሎ ነበር-
''በሰኔ 30/2013 ዓም ፕሬዝዳንት ሞርሲን ለማውረድ በተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ምዕመናን የመሳተፍም ሆነ ያለመሳተፍ መብታቸው የተጠበቀ ነው።''
አንድመቶ ሃያ ሊቃነ ጳጳሳት በአባልነት የያዘው የቤተክርስቲያኒቱ የበላይ አካል ይህንን መግለፁን ያሳወቀው ''አህራም ኦንላይን'' የተሰኘው የድህረ- ገፅ ጋዜጣ ነበር።
ሙሉ የ ''አህራም ኦንላይን'' የተሰኘው የድህረ- ገፅ ጋዜጣ የእንግሊዝኛ ንባብ ''ጉዳያችን ጡመራ'' ላይ ያንብቡ።
|
No comments:
Post a Comment