ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Thursday, October 2, 2014

''Ethiopian diplomat flees US to dodge prosecution'' ''ኢትዮጵያዊው ዲፕሎማት ከአሜሪካ ፍትህ ፊት ሸሽቶ አመለጠ ከአሁን በኃላ ወደ አሜሪካ በማንኛውም ጊዜ መምጣት አይችልም ከመጣ ግን ክሱ ይጠብቀዋል'' ''ዘሂል'' በአሜሪካ የምክርቤት እና የዋይት ሃውስ ጉዳይ ላይ በማተኮር የሚዘግበው ጋዜጣ መስከረም 22/2007ዓም (ኦክቶበር 02/2014)



''ዘሂል'' (The Hil) የተሰኘው እ አ አቆጣጠር ከ1994 ዓም ጀምሮ በአሜሪካ የምክርቤት እና የዋይት ሃውስ ጉዳይ ላይ በማተኮር የሚዘግበው ጋዜጣ ዛሬ መስከረም 22/2007ዓም (ኦክቶበር 02/2014) ''Ethiopian diplomat flees US to dodge prosecution'' ''ኢትዮጵያዊው ዲፕሎማት ከአሜሪካ ፍትህ ፊት ሸሽቶ አመለጠ'' በሚል ርዕስ ስር ባወጣው ዘገባ በኤምባሲው ውስጥ የተኮሰው ሰው የዲፕሎማሲ ከለላ እንዲነሳ እና አሜሪካ ፍርድ ቤት እንዲቀርብ የኢትዮጵያን መንግስት ጠይቆ እንደነበር ይገልፃል።


ዘገባውም አያይዞ ''የስቴት ዲፓርትመንት''ቃል አቀባይ ጄን ሳኪ ''ግለሰቡ የዲፕሎማሲ ከለላው እንዲነሳ እና በአሜሪካ ሕግ እንዲዳኝ'' ለኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ ማቅረባቸውን ገልፀዋል።ጄን ሳኪ አያይዘውም ''ከሀገር ከወጣ በኃላ ተመልሶ ወደ አሜሪካ የመምጣት ዕድል የለውም ከመጣም ዕድሉ ሕግ ፊት መቅረብ ብቻ ነው '' ብለዋል።

እዚህ ላይ  ''The Hill'' በዘገባው ''የዲፕሎማሲ ከለላውን አንሱ እና ፍርድ ቤት ላቁመው አለበለዝያ ከሀገር መባረር ነው እጣው''የሚለውን የሕግ ትርጉም አክሎበታል።ስለሆነም የመጀመርያው ስላልሆነ ሁለተኛው መባረሩ ዕውን ሆነ።መባረሩን ግን አሁንም ከፍትህ አመለጠ የሚል ዘገባ ሰሩበት እንጂ መባረሩን ዘገባዎቹ ከሕጉ ጋር ማለትም የዲፕሎማሲ ከለላ ካልተነሳ መባረር እንደሚከተል ''ዘ ሂል'' በዘገባውም ላይ ቃል በቃል እንዲህ ይላል ''Diplomats are expelled from the United States when their host country declines to waive diplomatic immunity''  ''በአሜሪካ ማንኛውም ዲፕሎማት የዲፕሎማሲ ከለላውን ለማንሳት የሀገሩ መንግስት ፈቃደኛ ካልሆነ (በወንጀል እየተፈለግ ሳለ ማለት ነው) ከአሜሪካ ወድያውኑ ይባረራል''ማለት ነው። ስለዚህ ግለሰቡ በትክክል ተባርሯል።

ከዋሽግተኑ ክስተት ወዲህ የኢህአዲግ ደጋፊዎች በማኅበራዊ ድረ ገፆች ላይ በአሜሪካ ላይ የዛቻ ፅሁፎችን እያወጡ ሲሆን አቶ ግርማ ብሩ ግን አንድ አሜሪካን ሀገር ለሚተላለፍ ራድዮ በሰጡት መግለጫ ተቃዋሚዎችን ከመሳደባቸውም በላይ ከአሜሪካን ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዳይበላሽ  ''ሁሉም ሊንከባከበው  ይገባል'' ቀረሽ ንግግር  ሲማፀኑ ተሰምተዋል።ነገሩ እያመራ ያለው ግን እርሳቸው እንዳሰቡት አይመስልም።አሁን የሚጠበቀው ከሁለቱ አካላት አንዳቸው የሚሰጡት ጠንከር ያለ የቃላት ልውውጥ ብቻ ነው።ብዙዎች አሜሪካ ከፍተኛ ትዕግስት ማሳየቷ እና ከእዚህ በኃላ ግን ልትታገጽ እንደማይገባት ያሰምሩበታል።



Ethiopian diplomat flees US to dodge prosecution
2924

By Mario Trujillo - 10/02/14 04:21 PM EDT

An Ethiopian diplomat who allegedly fired a gun during a protest this week at his country's embassy in Washington, D.C., has left the United States to escape prosecution.

The State Department on Thursday confirmed that it had asked Ethiopia to waive the diplomat’s immunity so he could be prosecuted in U.S. courts, which was refused.

"In this case, we requested a waiver of immunity to permit prosecution of the individual involved in that incident," State Department press secretary Jen Psaki said. "The request was declined and the individual involved has now left the country."
Diplomats are expelled from the United States when their host country declines to waive diplomatic immunity.  

Psaki, who did not identify the diplomat, said once expelled, individuals typically are not allowed back to the U.S. for any other reason but prosecution. 

The Secret Service responded to reports of a gunshot at the Ethiopian Embassy compound on Monday and detained an individual believed to have fired the shot. 

No injuries were reported from the incident, which was partially caught on camera with a man in a black suit wielding a handgun amid a small crowd of people before the gunshot is heard. 

Reuters reported the man turned himself into authorities but he was not arrested because of his diplomatic immunity.

ምንጭ (source)  - The Hil 
http://thehill.com/policy/international/219621-ethiopian-diplomat-removed-from-us-to-escape-prosecution

No comments:

ህወሓት ሰሜን ወሎ ራያን ወርሮ የገጠር ወረዳዎችን እየዘረፈ ነው። ህዝብ ሲዘረፍ እና በአስር ሺዎች ሲፈናቀሉ የመንግስት የፖለቲካም ሆነ የወታደራዊው አመራሮች ዝምታቸው ከተጠያቂነት አያድናቸውም።

በሰሞኑ የህወሓት ወረራ ቆቦ ተፈናቅለው የገቡ የሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች  በከፊል ፎቶ፡ ቢቢሲ ሚያዝያ 20፣2024 እኤአ ''ቅጥ አምባሩ የጠፋው'' የፕሪቶርያው ውል   ''ስኩዌር ዋን&#...