Friday, September 19, 2014

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከታገቱ በመጪው እሁድ 90 ቀናት ይሞላቸዋል።ኢሳት ባዘጋጀው የ2006 ዓም የዓመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጫ ላይ ከሀገር ውስጥ እስከ ባህር ማዶ ያሉ በሺህ በሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መርጠዋቸዋል።

ሰው ማለት ሰው የሆነ ነው ሰው የጠፋ እለት

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የዓመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተብለው በብዙ ሺህ ኢትዮጵያውያን ተመርጠው በተወካይ ከተሸለሙበት ሽልማት ጋር  



ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

ወቅታዊው እና መጪው የኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ምጣኔሃብታዊ እና ማኅበራዊ ሁኔታ በሶስት ርዕሶች ማጠቃለል ይቻላል።

  ፎቶ ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2017 ዓም የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ መትከል ብሔራዊ ዘመቻ ሲከፍቱ። ========= ጉዳያችን ምጥን ======== በእዚህ ጽሑፍ ስር ሶስት ምጥን ርዕሶች ያገኛሉ። እነርሱም  አ...