Sunday, May 14, 2017

ቴዲ አፍሮ የእዚህ ትውልድን ምኞት፣ሕልም እና ሃሳብ ለዓለም ያሳወቀበት አዲስ ቃለ መጠይቅ።Teddy Afro reflects the vision and dream of the new generation of Ethiopia

"ኢትዮጵያዊነት ቀለሙ እንዲዘባረቅ ሆኖ እንደቀረበው አይደለም" ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)   ለአሶሼትድ ፕሬስ እና ኢትዮፍላሽ  በአማርኛ የሰጠው መግለጫ (ቪድዮ)። ቴዲ በእውነትም  የኪነጥበቡን ማኅበረሰብ ሚና አመላካች ብቻ ሳይሆን የትውልዱን እውነተኛ ድምፅ ሆኗል።ትውልዱ የቴዲ አድማጭ ብቻ ሳይሆን ቴዲ የሚለውን ከፍ አድርጎ ማስተጋባት እና ለተግባራዊነቱም መነሳት ይገባዋል።

ቪድዮ : ከቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ ዩትዩብ የተወሰደ)
Teddy Afro - interview with EthioFlash and Associated Press reporter Elias
Video : from Teddy Afro Youtube.



ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is in turmoil in Athens, Greece.

His Holiness Abune Mathias I, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, met with Greece's Ambassador to Ethiopia, Antonios Sg...