Thursday, May 11, 2017

ሱማልያን የተመለከተ ወሳኝ የተባለ ጉባኤ ለንደን ላይ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 3፣2009 ዓም ተከፍቷል (ቪድዮውን ይመልከቱ)

በጉባኤው ላይ የኬንያ እና የኡጋንዳ ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሃፊ  ጨምሮ የሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል።
Video Source : Foreign & Commonwealth Office



ጉባኤው በከፊል በፎቶ
ፎቶ :  በጉዳያችን

ጉዳያችን GUDAYACHN www.gudayachn.com

No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...