Tuesday, August 2, 2022

ኢዶእ - የትግራይ ሕዝብ በሕወሃት ላይ እንዲነሳ ጥሪ ያደረገ አዲስ ዘፈን የሕወሃትን መንደር አተራምሶታል፣የድምጻዊ ጎይቶም ኃይለማርያም አዲስ ዜማ ምሽቱን ተለቋል። (ቪድዮውን ይመልከቱ)

New music, in Tigrigna, is calling the Tigray people to remove the TPLF regime from its regional power. The music is moving the whole Tigray. The title of the music is EDOI.
ከትግርኛው ስንኞች ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኝበታል።

ለሃምሳ ዓመት
እነሱ ባለቤት እኛ ተከራዮች በነሱ ቤት የምትነቃ ንቃ ኣትሞኝ እንዳጠቃ እረፍት የለም እነዚህን (ወያኔን)ሳንሸኝ ወያኔን ሳንሸኝ ጭካኒያቸው በጅምላ የበደሉን በጅምላ የጨረሱን ክምድር ነው ወይስ ከስማይ ስልጣናቸው የወጣቱን ደም ማፍሰሳቸው



No comments:

በጠ/ሚ/ዐቢይና ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ላይ በውሸት ወሬ የዘመቱት ''አፈ-ጊንጦች'' በቴዲ አፍሮ ዘፈን ሊሸሸጉ ሲሞክሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየሳቀባቸው ነው።

ጠ/ሚ/ዐቢይ አሕመድ እና ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ክብረት በታላቁ የዓባይ ግድብ ምርቃት ቀን። ======== ጉዳያችን ምጥን ======== አፈ ጊንጥነቱ እና የውርደት ካባው ''አፈ ጊንጥነት'' የሚለውን ...