Tuesday, August 21, 2018

የጉዳያችን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከእዚህ በፊት ያመለጡዎት መረጃዎች ውስጥ በጥቂቱ ከእዚህ በታች ያገኛሉ።ቢመለከቷቸው ይጠቀማሉ። (ክፍል አንድ)


=======================
1/ ከእመቤቴ ሌላ የምጠራው ምስክር የለኝም ሁሉን የማማክራት ገመናዬን ሸፋኝ እርሷ ነች፣ አርቲስት መሰረት መብራቴ ከሰርግ ስነ ስርዓቷ በኃላ እያለቀሰች የተናገረችው (ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ) https://www.gudayachn.com/2018/04/blog-post_18.html
2/ የዶ/ር ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር የዛሬ የፓርላማ የመጀመርያ ንግግር መጋቢት 24/2010ዓ.ም. https://www.gudayachn.com/2018/04/242010.html
3/ ዛፍ መሆን ወንበር ከመሆን ይሻለናል።https://www.gudayachn.com/2012/
4/ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴን የተመለከቱ 7ቱ ልዩ ጥናታዊ ፊልሞች https://www.gudayachn.com/2012/12/blog-post_13.html
5/ “መለስ ከመቃብራቸው እየገዙ ነው። ግን ይህ እስከመቼ ይዘልቅ ይሆን?..''መለስ በሌለበት ህዋሃት አንጎሉን አጥቷል'' - ሬኔ ለፎንት (ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ) https://www.gudayachn.com/2012/12/blog-post.html

ጉዳያችን GUDAYACHN
 www.gudayachn.com

No comments:

በጠ/ሚ/ዐቢይና ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ላይ በውሸት ወሬ የዘመቱት ''አፈ-ጊንጦች'' በቴዲ አፍሮ ዘፈን ሊሸሸጉ ሲሞክሩ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየሳቀባቸው ነው።

ጠ/ሚ/ዐቢይ አሕመድ እና ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ክብረት በታላቁ የዓባይ ግድብ ምርቃት ቀን። ======== ጉዳያችን ምጥን ======== አፈ ጊንጥነቱ እና የውርደት ካባው ''አፈ ጊንጥነት'' የሚለውን ...