Sunday, May 25, 2014

በታሪክም፣በባህልም ሁላችን ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን ነን።ከመሞቴ በፊት ሕልሜም ተስፋዬም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተዋህዳ ማየት ነው ፕሮፌሰር በረከት ሃብተስላሴ ''የቆሰለች ሀገር -ኤርትራ'' (Wounded Nation -Eritrea) በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ስያሳትሙ የተናገሩት (ቪድዮውን ይመልከቱ)



ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...