Monday, March 20, 2023

ትናንት መጋቢት 10፣2015 ዓም በሺህ ለሚቆጠሩ የአላማጣ ከተማ ሰላማዊ ሰልፈኞች የአላማጣ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ ኃይሉ አበራ የአላማጣ ህዝብ ወንድሙ የሆነው የትግራይ ህዝብ እና ምሑራን ከጎኑ እንዲቆሙ የጠየቁበት ንግግር (ቪድዮ)


ምንጭ = አሚኮ


No comments:

የክፍለዘመናችን የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማማ መለኪያ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ጉባዔ ነገ በአዲስ አበባ ይከፈታል። ህልውናችን፣መጪው ስልጣኔያችን፣ሰላማችን እና ዕድገታችን በእዚህ ጉባዔ ውጤትና ሒደት ይወሰናል።

Foto : Fana digital  የቻልን በሀሳብ እና በጸሎት፣ ያልገባን እና የተምታታብን ደግሞ እኪገባን በዝምታ በመቆየት ኢትዮጵያን እናግዛት። ========= ጉዳያችን ልዩ ========= ኢትዮጵያ ሐምሌ 8፣2018 ዓም...