Friday, July 6, 2018

ክቡር ጠ/ ሚ/ር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ለዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን እና ሕዝባቸውን የሚረዱበት አዲስ የመነሻ ሃሳብ ዛሬ አቀረቡ።ሀሳባቸውን በስምንት ደቂቃ ቪድዮ ይመልከቱ።

ጉዳያችን/Gudayachn
ሰኔ 29/2010 ዓም (ጁላይ 6/2018 ዓም)

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ ለዲያስፖራ ይህንን መነሻ ሃሳብ (ፕሮፖዛል) ያቀረቡት በተወካዮች ምክር ቤት የ2011 ዓም በጀት ማብራርያ ከሰጡ በኃላ በልዩ መነሻ ሀሳብነት በመጪው ዓመት ብንሰራው ብለው ያቀረቡት ዓብይ የመነሻ ሃሳብ ነው።ሃሳቡን ባቀረቡ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የዲያስፖራው ማኅበረሰብ በማኅበራዊ ሚድያ አዎንታዊ ምላሻቸውን መስጠት ጀምረዋል።



ጉዳያችን GUDAYACHN
www.gudayachn.com

No comments:

የክፍለዘመናችን የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማማ መለኪያ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ጉባዔ ነገ በአዲስ አበባ ይከፈታል። ህልውናችን፣መጪው ስልጣኔያችን፣ሰላማችን እና ዕድገታችን በእዚህ ጉባዔ ውጤትና ሒደት ይወሰናል።

Foto : Fana digital  የቻልን በሀሳብ እና በጸሎት፣ ያልገባን እና የተምታታብን ደግሞ እኪገባን በዝምታ በመቆየት ኢትዮጵያን እናግዛት። ========= ጉዳያችን ልዩ ========= ኢትዮጵያ ሐምሌ 8፣2018 ዓም...