Tuesday, June 30, 2015

ስለድንግል ብሎ ኢትዮጵያን ይጎብኛት፣ ድሮስ ካምላክ በቀር ይች ሀገር ማን አላት (ቆየት ካሉ መዝሙራት፣ ቪድዮ)

ስለድንግል ብሎ ኢትዮጵያን ይጎብኛት፣

ድሮስ ካምላክ በቀር ይች ሀገር ማን አላት።

በሠራዊት ብዛት መች ትጠበቃለች፣

በቅዱሳን ፀሎት እሳት ካልታጠረች።

ዓለም ሸምቆባት አሕዛብ ይስቃል፣

በልጆችሽ እምባ አውሬው ይቀልዳል።

ታላቅ ሕዝብ መሆኑን በነገራቸው፣
ከዘመናት በፊት አምላክ የጎበኘው።
ማሳሰቢያ - አውሬው የተባለው ዲያብሎስ ነው።በዮሐንስ ራዕይ ምዕ 13 ላይ ሀሳዊ መሲህን ''አውሬው'' እንደሚለው።



ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is in turmoil in Athens, Greece.

His Holiness Abune Mathias I, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, met with Greece's Ambassador to Ethiopia, Antonios Sg...