ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Sunday, April 5, 2015

ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ስለኢትዮጵያ ያጠኑ፣ኢትዮጵያን የተመለከቱ መፃህፍት እና በርካታ የምርምር ፅሁፎች ያቀረቡ የኢትዮጵያ ታላቅ ወዳጅ አሜሪካዊው ፕሮፌሠር ዶናልድ ሌቪን አረፉ።

እ.ኤ.አቆጣጠር 1931 ዓም በኒው ካስል፣ፔንሰሌቭያ፣አሜሪካ የተወለዱት ፕሮፌሠር ዶናልድ ሌቪን ከሁለት ዓመታት በፊት ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ -



ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments:

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰሞኑ ቃለ መጠይቅ ( አራቱም ክፍል ቃለ መጠይቅ ቪድዮ እዚህ ያገኛሉ)

የኢትዮጵያ የ20ኛውና የ21ኛው ክ/ዘመን ትውልድ ሲታገልለት የነበረው አንዱና ቀዳሚው ጉዳይ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ልማት ጉዳይ ነው። ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በእዚህ ሳምንት ለኢቢሲ የሰጡት ባለ አራት ክፍል ቃለ መጠይቅ ማድመጥ እና...