Tuesday, April 22, 2014

ማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቭዥን የአየር ሰዓት ስርጭቱን ወደ 24 ሰዓት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን ገለጠ።ወደፊት የራሱ የቴሌቭዥን ጣቢያ እንደሚያስፈልገውም ተጠቆመ።

 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤ/ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቭዥን ስርጭት የጀመረበትን አንደኛ ዓመት አከበረ።የካቲት 30/2006 ዓም ይህንኑ በዓል ባከበረበት ወቅት የማኅበሩ የሚድያ ክፍል ኃላፊ ዲያቆን ዶ/ር መርሻ ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ ማኅበሩ የቴሌቭዥን ስርጭቱን ወደ 24 ሰዓት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን ከመግለፃቸውም በላይ የእራሱ የቴሌቭዥን ጣብያ መኖር አስፈላጊነትን አስምረውበታል።

ዜናውን የማኅበሩ ጋዜጣ 'ስምዐ ፅድቅ' ጋዜጣ በመጋቢት/2006  የዘገበውን ከእዚህ በታች ይመልከቱ።




No comments:

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሰሞኑ ቃለ መጠይቅ ( አራቱም ክፍል ቃለ መጠይቅ ቪድዮ እዚህ ያገኛሉ)

የኢትዮጵያ የ20ኛውና የ21ኛው ክ/ዘመን ትውልድ ሲታገልለት የነበረው አንዱና ቀዳሚው ጉዳይ የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ልማት ጉዳይ ነው። ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በእዚህ ሳምንት ለኢቢሲ የሰጡት ባለ አራት ክፍል ቃለ መጠይቅ ማድመጥ እና...