Wednesday, August 28, 2013

ኢትዮጵያውያን በእስራኤል ማሸነፋቸውን ቀጥለዋል!


በ2011 ዓም  እኤቆጣጠር  ኢትዮጵያዊቷ ሃጊት የመላዋ እስራኤል ''አይዶል'' ሙዚቃ የአመቱ አሸናፊ ሆነች።

በ 2013 ዓም እኤቆጣጠር  ኢትዮጵያዊቷ ይታይሽ የዓመቱ ''ወይዘሪት እስራኤል'' የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆነች።

ዛሬ ደግሞ የ 2013  እኤቆጣጠር  የእስራኤል ታዋቂ ቴሌቭዥን ጣቢያ ያዘጋጀው ''የቢግ ብራዘርስ'' ውድድር ከጠቅላላ ተወዳዳሪዎች  ኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ ሮቤል አሸናፊ ሆና ከ ሁለት መቶ ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ አሸናፊ ሆናለች።
የትሁኔን የድል ዜና  ከእዚህ በታች ባለው ፊልም ላይ ይመልከቱ።

ኢትዮጵያዊቷ ትሁኔ የእስራኤልን ''ቢግ ብራዘርስ'' አሸናፊ መሆኗ ሲነገራት



No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...