Sunday, February 17, 2013

አቶ ገብረ መድህን አርአያ የቀድሞው የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል።ስለ ህወሃት ይናገራሉ።(ቪድዮ)

የካቲት 11/2005 ዓም  ህወሓት 38ኛ ዓመቱን ያከብራል።አቶ ኃይለማርያምም  ለስብሰባው መቀሌ መግባታቸውን የ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በ ዜና እወጃው ላይ ተናግሯል።
አቶ ገብረ መድህን አርአያ የቀድሞው የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ ስለ ህወሃት ይናገራሉ።
''በ 1977 ዓም በነበረው ድርቅ የ ህወሃት አመራር የ ትግራይ ህዝብ እየሞተ  አለም በሙሉ ለትግራይ ህዝብ የረዳውን እህል  አመራሩ ሸጠው። ህወሓት  ግን ለ ማሌ ሊግ ምስረታ ሸብ ረብ እንል  ነበር ------ማሌ ሊግ የተመሰረተው ለድርቅ የመጣውን እህል ተሸጦ በ ሰላሳስድስት ሚልዮን ብር ነበር-----''አቶ ገብረ መድህን ከተናገሩት።
አቶ ገብረመድህን ህወሓት በ ሃውዘኑ እልቂት እጁ ነበረበት ይላሉ።(ቪድዮውን ይመልከቱ)።ከ ኢ ሳ ት የሳምንቱ እንግዳችን ፕሮግራም የተወሰደ።




No comments:

''ሙዝ አትብላ! ጦጣዎች ከጫካ ሊመጡ ይችላሉ።'' ዓይነቱ የጀዋር ጊዜው ያለፈበት ትንተና በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ላይ።

ቀይ ባሕር ዛሬ በዩቱብ አገኘን ብላችሁ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ ላይ የምትሳለቁ የዘመናችን ባንዳዎች ግዴላችሁም ጊዜ እና ትውልድ ይፈርዳል! እናንተን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችሁም ''አባታቸው በዩቱብ ኢትዮጵያ ...