tag:blogger.com,1999:blog-5419661095176250573.post7109640799187731593..comments2024-01-06T12:45:36.634-08:00Comments on ጉዳያችን - GUDAYACHN: ''የዛሬ 21 ዓመት እንዲህ ነበር ዛሬ ግን ... ሲባል መስማት ይህ ትውልድ ከምር ሰልችቶታል።'' ትውልዱ ''የይሁዳ አንበሳ ለ ክርስቶስ የተሰጠ ስም ነው።''ልዑል ኤርምያስ ሳህለ ስላሴUnknownnoreply@blogger.comBlogger2125tag:blogger.com,1999:blog-5419661095176250573.post-73495771485348422122012-06-09T03:03:07.767-07:002012-06-09T03:03:07.767-07:00ሰላም ጌታቸው ብዙ ብሎጎች አነባለሁ።አስተያየት መስጠት ላይ ግን ሰነፍ ነኝ። ...ሰላም ጌታቸው ብዙ ብሎጎች አነባለሁ።አስተያየት መስጠት ላይ ግን ሰነፍ ነኝ። ዛሬ ልጎብዝ ነው። ብሎግህን በጣም እከታተላለሁ በተለይ ፖለቲካ ዙርያ ጉዳዮችን የሚያነሱ ብዙ ብሎጎች ለወደፊቱ ምን መሆን አለበት ለሚሉ ወሳኝ ነጥቦች አቅጣጫ አያሳዩም ያንተን የወደድኩት ሰዎች እንዲህ ይሉኛል ሳትል ይበጃል ያልከውን መረጃም ሆነ ዕይታ የሃገሪቱን አንድነት ላይ ባተኮረ መልክ መሰንዘርህ አስደስቶኛል።በፖለቲካውም የበሰለ ሃሳብ ያለህ መስለህ ትታየኛለህ።በርታ።እዚህ ቨርጂንያም ሆነ ሃገር ቤት ብዙ አንባቢዎች እያፈራህ መሆኑን በ ኢ ሜል ሊንክ አድርገው በሚልኩልኝ ብዙ ወዳጆች ተረድቻለሁ።<br />Thank you again.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-5419661095176250573.post-45247732894297162092012-06-08T15:39:55.917-07:002012-06-08T15:39:55.917-07:00Ethiopia endih aynet sew eyalat medrek maggnet ale...Ethiopia endih aynet sew eyalat medrek maggnet alemechalachew yasaznal.Anonymousnoreply@blogger.com