ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Saturday, September 5, 2015

የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ የ1947 ዓም የታሪካዊው የጀርመን ጉብኝት የሚያሳዩ ከ100 በላይ የሆኑ ውብ እና ታሪካዊ ፎቶዎች ይመልከቱ። His Majesty Haile Selassie First visit to Germany in 1954 (Look! OVER 100 SO BEAUTIFUL and HISTORICAL PHOTOS)

ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ ከስልጣን ከወረዱ በመጪው መስከረም 2 ቀን አርባ አንደኛ አመታቸው ይሆናል።
ከእዚህ በታች ያሉት ፎቶዎች የተገኙት ከጀርመን የመረጃ እና ህትመት ማዕከል ነው። መረጃውን በፌስ ቡክ ገፁ ላካፈለን ጆነስ ፈይ (Joannes Fey) ምስጋና ይገባዋል።ይህ የታሪካችን አካል ነው።ይህ ከሀገራት ጋር በእኩል ደረጃ የምንነጋገብርበት ዘመን ላይ እንደነበርን የምናይበት መስታወት ነው።ይህ ዲፕሎማስያችን በመከባበር ላይ የተመሰረተ እና ኢትዮጵያ የነበራትን ክብር ጥቂት አመታትን ብቻ  ወደ ኃላ ዘወር ብለን በማየት የምንረዳበት ማስረጃ ነው።

አዎን! ይህ መሠረታችን ፅኑ ስለነበር ይህንን  ከሀገራቱ ጋር የነበረንን በእርዳታ ሰጪ እና ነሺ ላይ ሳይሆን በመከባበር እና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ግንኙነት መልሶ ለማምጣት እና ኢትዮጵያን ከእነ ክብሯ ለመጪው ትውልድ ለማስተላለፍ አሁንም ትልቅ ዕድል እንዳለን ማሳያም ነው።
Source -  "Information and Press Centre of the Federal Republic of Germany"   (IPCFRG)






















































































































Source -  "Information and Press Centre of the Federal Republic of Germany"   (IPCFRG)

ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG
ነሐሴ 30/2007 ዓም (ኦገስት 5/2015)

No comments:

ህወሓት ሰሜን ወሎ ራያን ወርሮ የገጠር ወረዳዎችን እየዘረፈ ነው። ህዝብ ሲዘረፍ እና በአስር ሺዎች ሲፈናቀሉ የመንግስት የፖለቲካም ሆነ የወታደራዊው አመራሮች ዝምታቸው ከተጠያቂነት አያድናቸውም።

በሰሞኑ የህወሓት ወረራ ቆቦ ተፈናቅለው የገቡ የሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች  በከፊል ፎቶ፡ ቢቢሲ ሚያዝያ 20፣2024 እኤአ ''ቅጥ አምባሩ የጠፋው'' የፕሪቶርያው ውል   ''ስኩዌር ዋን&#...