ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Saturday, January 10, 2015

ሰበር ዜና - የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር እና የግንቦት 7 የፍትህ፣የነፃነት እና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ውህደት ፈፀሙ።አዲሱ የውህደት ስም አግአዴን (አርበኞች ግንቦት 7 አንድነት ዴሞክራሳዊ ንቅናቄ) ተሰኝቷል። ውህደቱ ለዲሞክራሲ የሚደረገውን ትግል ''ማርሽ ቀያሪ እና ወሳኝ'' ተብሏል (የኢሳትን ሰበር ዜና ቪድዮ ይመልከቱ)



ጉዳያችን GUDAYACHN BLOG

No comments: