ወደ የሚፈልጉት ቋንቋ ይቀይሩ Translate to different Languages

Sunday, December 9, 2012

መጠይቅ

''ከ ወቅቱ የ ኢትዮዽያ ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ሁኔታ አንጻር የሃገራችን መሰረታዊ ችግር የሚመነጨው ከየት ነው ብለው ያስባሉ?''

 
  •    የ የኢህአዲግ የ ፖሊሲ መሰረት የሆነው ብሔርን እና ቋንቋን መሰረት ያደረገ አስተዳደራዊ ዘይቤ?
  •   የ የኢህአዲግ ህገ መንግስቱን አለማክበር?
  •  
  •  ከ ኢትዮዽያ ስትራቴጃዊ አቀማመጥ የተነሳ ሃገራችንን ለማዳከም ያለመ የ ውጭ ሴራ?
  •  
  • ከቀደመው የ ሃገራችን ታሪክ?
 
 
ከ ብሎጉ ገፅ በ ግራ ጎን በኩል የተቀመጠውን መጠይቅ ከ ስር ከተሰጡት ምርጫዎች በ አንዱ ወይንም ከእዚያ በላይ ምክንያት ናቸው ካሏቸው ውስጥ  በመምረጥ ሃሳብዎን ይግለፁ።
ከ ምስጋና ጋር።
 

1 comment:

Anonymous said...

Betam tru hasab new. balew kedada hulu ye hzbun hasab mases tegebi na sayinsawi new. chigru meteyik yememulat bahil yelenim any way tru mukera berta.